Giovanni169
#education
hey family pis new ውጤት ወቶልኝ ነበር 361 ነው ያመጣሁት መማር የምፈልገው computer science ነው እና አሁን ጥሩ uv እንዲደርሰኝ placemnet እንዴት አድርገህ ላስተካክለው ውጤቴ ላይ depend ሆኘ Pls guys እርዱኝ Tnx
Feb 05, 20231 engagements
hey family pis new ውጤት ወቶልኝ ነበር 361 ነው ያመጣሁት መማር የምፈልገው computer science ነው እና አሁን ጥሩ uv እንዲደርሰኝ placemnet እንዴት አድርገህ ላስተካክለው ውጤቴ ላይ depend ሆኘ Pls guys እርዱኝ Tnx
Feb 05, 2023ynem tyake nwe
Feb 05, 2023