ከጋብቻ በፊት sex የሚደግፍ ልጅ v ያልሆነች ሴት አግብቶ "ርካሽ ነች" ማለት እያማረው ነው... እኔ የገረመኝ ከመጋባታቸው በፊት የወሰደባት ራሱ እንደሆነ መርሳቱ ነው.. እሺ የወንዶቹስ ይሁን ከጋብቻ በፊት sex የምትደግፉ ሴቶች ግን ምንድነው ነገሩ? እንደቀላል ነገር ከሰጣችሁት ልጅ ጋር breakup ታደርጉና ሌላ ታገባላችሁ አይደል? I'm serious ይሄን ያህል ቀላል ነው እንዴ?
Feb 05, 2023Set stafekir ko abate aydele v ginitywan nebsuan tsethalech befikir guday betam ስስ ነን እናንተም ይሄን አይታችሁ ትጫወቱብናላችሁ
Feb 05, 2023