⚠️⚠️‼️Only Civil Engineering graduate can answer this‼️⚠️⚠️ Guys Civil Engineering ስራ እድል እንዴት ነው? Especially graduates I'm 2nd year and currently taking pre engineering እና ልመርጠው እያሰብኩ ነው። ምን መሰላቹ እንደሚታወቀው አሪፍ እድል አለው ሚባለው Engineering Software Engineering ነው እሱ ግን መግቢያ ፈተና እና ከፍተኛ GPA ይፈልጋል (Basically I failed to join) and the other decent one is Electrical Engineering እና እሱ Advanced የሆነ Math and physics እውቀት ይፈልጋል በዛ ላይ ለአምስት አመት Circuit, EMF, transistor ማለት አልፈልግም እና ወገን ምን ትመክሩኛላችሁ????
Feb 05, 2023Change to social field or drop out
Feb 05, 2023