protestant negn ena semonun orthodox wendm ehetochachn lay yeteftrew nger wey mulu lemulu wey be kefil algebagnm ena eski be zerzer mn endetefetre be kinenet asredugn yemtchlu be voice amesginalew
Feb 04, 2023ነገሩ እንዲህ ነው:- በአቡነ ሳዊሮስ የሚመራው የአባቶች ቡድን፤ ቤተክርስቲያኗን አሁን እያስተዳደራት የሚገኘው አካል(ቅዱስ ሲኖዶስ) በዘረኝነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ፣ በዚህም ምክንያት በደቡብ ኢትዮጵያ የ ሚገኙ ኦርቶዶክሳዊያን በ ቋንቋቸው መገልገል ባለመቻላቸው ወደ ተለያዩ ሃይማኖቶች በመሰደድ ላይ በመሆናቸው ፤ ሁሉም ኢትዮጵያውያን በቋንቋቸው የ ድህነት አገልግሎት የሚያገኙበት አዲስ ከዘረኝነት የፀዳ ቅዱስ ሲኖዶስ በማስፈለጉ ምክንያት አዳዲስ ሹመቶችን በመስጠት አዲስ ሲኖዶስ አቋቁሞዋል።
Feb 05, 2023