ሰዎች እንደኔ ግራ ገብታቹ ያቃል ቢገጥማቹ ምን ታረጋላቹ chronic pain አለብኝ የuniversity ተማሪ ነኝ ትምርቱ ማለቴ ዲፓርትመንቱ አልወደድኩተም ማንበብ ሰለቸኝ አሁን አዕምሮዬ ላይ የሚመጣው a.ራስን ማጥፋት b.ብር አግኝቶ ከአገር መዉጣት ግን ብሩ እንዴት ላግኝ c.ወይም ሁለት ወር ውስጥ ተምሬ ስራ ማገኝበት ምን course ተምሬ ከዚ ሀገር ልጥፋ d.እሺ ኩላሊት የሚገዛ ካለ አንድ ሰዉ ኩላሉቱ ከወጣ ስንት ቀን ይኖራል የምር ጨንቆኛል ባለፈዉ suicide ሞክሬ ልጆች አዳኑኝ ምን ላርግ please help me?
Feb 04, 2023Ara yne wanidimi ene 12 wadike sira yala mn yl abran enihidi wada sudanim bihoni contact me please
Feb 05, 2023