...I think this thing starts actually 3 years ago......ራሴን ያለማችን አስጠሊታ(weird) ሰዉ አድርጌ ነው ማስበው.....ወጪ ስወጣ በማስክ እና በኮፊያ ፊቴን እሸፍናለሁ...የሰፈር ሰው, ዘመድ , ቤተሰብ ሁላ they think that i am losing ma mind....i think that there is something inside of me that controls me to do everything and it tells me things......በጣም ነው ሚጨንቀዉ....ጨለማን እፈራለሁ ግን በጣም በጣም ነው ምወደዉ.....guys ከዚህ ነገር መላቀቅ እፈልጋለሁ እባካችሁ እርዱኝ....if u know any therapist cuz i am thinking about suicidal......በትምህርቴም በጣም ጎበዝ ነበርኩ አሁን ግን....how can i be me i mean the real me.....i'm scared to live and also scared to die.....may one day i will feel the freedom.....i am in the middle for the death and life.....if u know anything tell me that may help me to get of all this shit......🙏😞
Feb 04, 2023የኔ ውድ እስቲ photohn ላክልን 🙏 Anyways በዚ ዘመን መልክ ሳይሆን እግዚአብሄርን(አላህን) መፍራት,መልካም አስተሳሰብ, እውቀት, ካለህ በቂ ነው የኔ ውድ በመልክና በልብስ ሰውን መገመት የጅሎች እና የኋላ ቀሮች አስተሳሰብ ነው ምርጥ ቦታ ላይ አተነትህን ሚመጥን ቦታ ላይ ስትገኝ እራስህን ስታከብር መልክ ከንቱ ነው ኔልሰን ማንዴላን ታላቅ ተፅኖ ፈጣሪ ነው ግን ቆንጆ ነው አይደለም ብሎ የሚያስብ ሰው አለ ሰውን ምግባሩና አስተሳሰቡ እንጂ መልኩ አይታይም እሺ የኔ ውድድድ መዳኒታችንና አምላካችን ክርስቶስ እንኳን እንወደው ዘንድ ደምግባት የለውም (ኢሳ 53÷1-5) ግን He is Christ አለምን ሁሉ ያዳነው ታላቅ አምላክ እራሱ ሰውን ለማዳን ሰው የሆነው መልኩ አምሮ አልነበረም ግን we love him sooo muchhhh😇 Be work on ur mind ለሌላው ግድ እንዳይሰጥህ የኔ ውድ😘😘 We love us Mnm sew aywedegnm astelalehu btl erasu ene wddd aderghalehu🤗👩 beka lelaw go to hell 😒
Feb 05, 2023