እኔምላችዉ አንድ እምትወደኝ ሴት ነበረች እኔ ግን ጭራሽ አልወዳትም እና ብዙ ምልክት ሰጠዋት ግን እሱዋ ልርቀኝ አልቻለችም እኔ ደሞ ስለምታሳዝነኝ በግልፅ አልነገርኩዋትም ግን በጣም ብዙ ነገር አሳይቻታለዉ እሚያስጠላ ነገርች text እራሱ 2 days እያየሁት አልመልስም ግን ናፈከኝ ምናምን እያለች የባሰ እያስጨነቀችኝ ነዉ ምን ላድርግ
Feb 04, 2023This🌎 is not fair yemr🤦♀ ...lemangnawm betegodam bedenb negerat like lesemetwa eyasebk just altelashm gn fkr alasbm belat lela sew wededku it hurts yemr leza ahun lay fkr alasbm at least yeshalal endeza belat
Feb 04, 2023