እናትና አባቴ በልጅነታችን ከዚህ አለም በሞት ተለይተውናል ... ከዛ በኋላ እኔና ታላቅ ወንድሜ በችግር ነበር የምንኖረው ታናሽ ወንድሜ በጣም አስቸጋሪ ልጅ ስለነበር ወደ ገጠር ወደ አያታችን ጋር ተወሰደ እዛም አደገ .....እኛም እንግዲህ ከእግዚያብሄር ጋር አድገን በብዙ ጥረት እራሳችንን ለመቻል በቃን...ከዚያም ወንድማችንን ከገጠር ወደዚህ አመጣን.... እየተማረ ሱቅ እንዲሰራ አደረግን....አሁን ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ...ብር ማግኘት ሲጀምር ሚሰራው ስራ እንዳለ በበታችነት ስሜት ውስጥ እንዳለ ሰው ነው...ማንንም አይሰማም...ሰው ከሚለብሰው በላይ ይለብሳል ...መዝናኛ ቦታዎች በየሳምንቱ ይሄዳል...ደዘይት፣ሐዋሳ፣ሶደሬ ...በጣም ውድ ስልክ ይይዛል..ምግብ ቤት ውስጥ አይበላም...በሰበብ ባስባቡ መኪና ይከራያል ልታይ ልታይ ነው ሚለው...ታላቅ ወንድሜ ሱቁን እንዲቆጣጠርለት አስቀምጦት ነበር ....አሁን ሙሉ ሱቁ የኔ ነው ብሎ እጁን እየጠመዘዘው ነው....የራሱን ቤት የመከራየት አቅም ነበረው ግን ቤተሰቦቻችን ያወረሱን ቤት ነው ሚኖረው በቁማችን ሊወርሰን ነው ሚያስበው....ብቻ ነገረ ስራው ሁሉ የበቀል ነው የጥላቻ ነው...እኔ በብዙ አጋጣሚ በስራም በትምርትም ከብዙ ሰው ጋር አብሬ ኖሪያለሁ ነገር ግን ከታናሽ ወንድሜ ጋር እንደመኖር የከበደኝ ነገር የለም....ታላቅ ማክበር ሚባል ነገር አልፈጠረበትም .....ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል
Feb 04, 2023Eski wede huala temelisesh sile astedadegu eyi malete sile ayatachu mn yasbal behone means sile enesu mn endemyasb teykiw gn demo ewnetaw laynegrsh yichlal ena may be le frdochu yinegr yihonal.andand gize sew yitekmewal bilen yadergnew endasebnew ayhonm ena demo temrual weys altemarem emilewm wesagn nw mknyatum yetemare sew kuslun erasu makem yichilibetalna new.....bicha ayatoch sibalu silemyastelugn nw yezebarekut soorrry
Feb 05, 2023