በድጋሚ የተጠየቀ ከወራት በኃላ.... እኔን ምታቁኝ ከእኔ የማይመቻችሁን ነገሮች ብቻ ሳትሰስቱ ንገሩኝ ⚠️በፍፁም እኔን ስለምመቻችሁ አይመለከትም 😉
Feb 03, 2023Brother rasehen ende tedi afro new ende metayew jel
Feb 04, 2023በድጋሚ የተጠየቀ ከወራት በኃላ.... እኔን ምታቁኝ ከእኔ የማይመቻችሁን ነገሮች ብቻ ሳትሰስቱ ንገሩኝ ⚠️በፍፁም እኔን ስለምመቻችሁ አይመለከትም 😉
Feb 03, 2023Brother rasehen ende tedi afro new ende metayew jel
Feb 04, 2023ይሄን ቻናል የተቀላቀልቁት በቅርብ ነው እና ሁሉም መልስ ላይ አላጣክም፣ቆይ ስራ የለክም? ደሞ እራስክን እንዴት ነው ምትያው? ሳላውቅህ በጣም ነው ምታስጠላኝ😖 ደሞ አስመሳይ ነገር ነክ፣ የምትመልሳቸው መልሶች ከልብህ ሳይሆን የሆነ ላይክ ለማግኘት ተጠብበህ ነው ምትመልሰው.❌እንደዚ ብዙ ጊዜ የሚያገኙት real nachew u gn😑
Feb 04, 2023Who are you?🤔
Feb 04, 2023ከዛስ ከተነገረህ በኋላ ምን ልታደርግ ነው
Feb 04, 2023Buzu alakihim gn english sititsif be amharic fidel mititekemew neger yemr le ene kebad neber
Feb 04, 2023በሁለት አካውንት ምናምን ያሉት እወነት ከሆነ...ያ ሰቅጣጭ የሆነ ነገር ነው!😅 በተረፈ ግን ትመቺኛለሽ ወንድሜ🤝
Feb 04, 20231) የምጠላው ባይሆንም በግእዝ ፊደል የምትጠቀማቸውን የእንግሊዝኛ ቃላት በላቲኑ ብትጠቀም መልካም ነው። ይህን ያልኩበት ምክንያት ያንተ ሃሳብ ምንም ያህል ጠቃሚ ቢሆም ማንበብ አቅቶኝ የማልፍባቸው ብዙ አጋጣሚዎች አሉ። 2) ብዙ Teenagers እዚህ ግሩፕ ውስጥ እንዳሉ የሚያበሳጩ ጥያቄዎች እንዳሉ አውቃለሁ። ግን ደሞ መልስ ስትሰጣቸው ለማንም ቢሆን ተገቢ እና ገንቢ ነው ብለህ የምታስባቸውን መልስ ስጥ እንጂ በእድሜያቸው እና ባለመብሰላቸው ባትወቅሳቸው መልካም ነው። 3) ለሚሰጡህ Negative አስተያየቶች መልስ ምት አትስጥ። እራስህንም ታስገምታለህ። ከዚ በስተቀር ላሉት በነበርከው ቀጥልበት።👍
Feb 04, 2023ማ ኒጋ 👊🏾 ግባለት ምስጋናውን ወደጎን ትተን አሁን ገና በሳል ምልከታ 🫡🫡
Feb 04, 2023Be amaregna metestefew neger aymechegnm kmr 😂 like amaregna telche or zeregna or neke mnamn sayhonzmbye sasebeh akabaj mesleh tetayegnaleh😂beteley englizegna be amaregna 🤢😂
Feb 04, 2023Comment meslogn ✅ lareg nbr lka teyake nw yeteyekew 😜 wey ante bemecheresha rasehen kawetahew zufan rasehen beraseh aweredk hezbe like bcha sayhon dislikem yakal kelay setochachen bedenb mekrewukal chalew engdi😂😂
Feb 04, 2023Relax madregh tnsh relax bathon dagistress bthon
Feb 04, 2023Esti des ybelsh entsaflsh tyakesh lay yemels bzat aydel yefelegshw haymanoth snt chgr wst skay wst hona ante mne ymechshal aymechshm bel asedabi
Feb 04, 2023ኦ! በነገራችን ላይ ከሰኞ ጀምሮ ጥቁር ለብሰህ ምህላ መያዝህን እንዳትረሳ እግረመንገዴን ላስታውስህ ብዬ ነው 🙌🏾 #አንድ_ፓትሪያርክ #አንድ_ተዋህዶ
Feb 04, 2023Atesadeb
Feb 04, 2023dagi stress or dagi relax?
Feb 05, 2023bzu gize melseh thtna sigolew ayalew... abatotachachn bzu neger awkew endalaweku yhonalu yawekutn sinegrunm akbrewn new yaw yene hasab new
Feb 04, 2023- atsatsafek aymechjm english b amharic metsfew k hulet andu betmchk betsef enanbewaln - tyakewochn endatyaykachew beketeta betmles yetshale nw
Feb 04, 2023Seferih
Feb 04, 2023