#technology
Hello guys ባላቹበት ሰላም እያልኳቹ🫶 ስልኬ ተበላሽቶ program አስጭኜበት ነበር ከዛ እንደ አዲስ ተከፍቶ ምናም በ play store update አድርጌው Instagramn ላወርድ ስል እንደዚህ ይለኛል ምን ሆኖ ነው በፊት እኮ ይሰራ ነበር እና እባካችሁ ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው...አመሰግናለሁ 🫡
Feb 03, 20236 engagements
Hello guys ባላቹበት ሰላም እያልኳቹ🫶 ስልኬ ተበላሽቶ program አስጭኜበት ነበር ከዛ እንደ አዲስ ተከፍቶ ምናም በ play store update አድርጌው Instagramn ላወርድ ስል እንደዚህ ይለኛል ምን ሆኖ ነው በፊት እኮ ይሰራ ነበር እና እባካችሁ ተባበሩኝ አስቸኳይ ነው...አመሰግናለሁ 🫡
Feb 03, 2023The app requires more than your mobile specification suchas android version ,ram or storage ...so try it from another app downloader like apkpure
Feb 04, 2023Use IG lite
Feb 04, 2023