#other
ሰላም በያላችሁበት 👋 አዲስ አበባ ውስጥ ከሌላ ክልል ለመጡ ማለት ለተፈናቀሉ ወይም ለተሰደዱ ሰዎች የሚሆን መኖሪያ ወይም መጠለያ አለ እንዴ?🤔..ለምሳሌ የ emigrant or displaced ppl refugee camp ካለ ማለት በእነ IDP..IOM..UNHCR ያሉ የ NGO ድርጅቶች የሚታገዝ ካሉ እና እንዴት እዛ ውስጥ ለመግባት ምን መስፈርቶች ሟሟላት እንደሚያስፈልግ የምታውቀው share አድርጉኝ እባካችሁ..it's really urgent pls አመሰግናለሁ🙏
Feb 03, 20232 engagements