Ere sewoch chgru mndnw? ስልኬ ቻርጅ ስሰካው ይቀንሳል ወይም ባለበት ይቆያል የቻርጀር ችግር የለበትም እና ስልክ ቤት አሳይቼው charging ic ነው ብለው ቀይረውት ሳምንት ምናምን በትክክል አገለገለኝ ከዛ ግን መልሶ ተነሳበት ድጋሚ ሌላ ስልክ ቤት charging ic ነው ብለው አስተካከሉልኝ ከዛ ትንሽ አስጠቅሞኝ ድጋሚ ተነሳበት እና ችግሩ ምንድነው??🙏🙏 ስልኬ itel s31 nw
Feb 03, 2023ጣለው በቃ
Feb 03, 2023