Sup guys. በጣም የሌለ ደስ ብሎኛል እድለኛ ሁኜ 150 ሺህ ብር በላው በቤቲንግ። እና ብሩን ኢንቨስት ማድረግ እፈልጋለው Forext trading አሪፍ ነው እንዴ ተምሬው ምናምን እሱ ኢንቨስት ባደርግ ወይም እናንተ ሌላ Idea ካላችሁ አካፍሉኝ። ባልሆነ መልኩ ብሩን ማባከን አልፈልግም!
Feb 02, 2023Ke A.A wechi Land gezabet , asosa wst wanaw ketema Lay Lemesale be 100k ale. Yaw ye Land waga hule selemichmr
Feb 03, 2023