Guys is there a chance where i could find or locate my stolen samsung galaxy phone? I have its IMEI number. Please help
Sep 15, 2019ስልክዎ ከጠፋብዎ ፖሊስ ጋር ከመሄድዎ በፊት------- ሞባይል የተለየ የራሱ የሆነ IMEI አለው፡፡ ማለትም international mobile equipment Identity ይህንን ቁጥር በመጠቀም ሞባይላችን ያለበትን ቦታ ማወቅ እንችላለን። የሚከተለው መንገድ መከተል እንችላለን። 1) *#06# ይደውሉ 2)የሞባይላች የተለየ 15 ቁጥሮች ወይም ልዩ ኮድ IMEI ያሳየናል። 3) ይህንን ቁጥር ማስታወሻችን ላይ ማስፈር ፡ ምክንያቱም ይህንን ቁጥር ሞባይላችን ከጠፋብን ወይም ከተሰረቅን የምንፈልግበት መንገድ አንዱ ዘዴ ነው ። ሞባይላችን ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ ይህንን ምስጥራዊ ኮድ IMEI በ ኢሜል( e mail ) ወደ cop@vsnl.net ከሚከተለው ዝርዝር ጋር እንልካለን። # Your name ....................... # Address ....... # Phone model .... # Make .......... # Last used number ,................ # E mail for comunication ......... # Missed date .... #.IMEI number # በ24 ሰዓታት ውስጥ በተራቀቀው GPRS system በመጠቀም አድራሻውን ማግኘት እንችላለን፡፡ ሞባይላችን ከማን እጅ ጋር እንዳለና ማን እየተጠቀመበት እንዳለ ፡ እየተጠቀመበት ያለው ግለሰብ ቁጥር በ email ይላካል ማለት ነው።
Sep 16, 2019