Mndnw man ye AASTU entrance test new ende?
Feb 02, 2023Mndnw man ye AASTU entrance test new ende?
Feb 02, 2023🏢 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 🏬 መረጃ 🤩 አድራሻ....❓ 💬 በኢትዮጽያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ ውስጥ ይገኛል ። የአየር ሁኔታ ...❓ 💬 የመጀመሪያዎቹ ወራቶች መጠነኛ ብርዳማ ሆነው ወደ ኋላ ላይ ግን ሞቃታማ የአየር ንብረት አለው ። የካንፓሶች ብዛት ❓ 📚 በጣም ብዙ ማለትም አስራ ሰባት ይደርሳሉ ። እያንዳንዱ ካንፓስ የተለያየ ፊልድ ይሰጣል ። ያሉት ካንፓሶች ፦ 6 ኪሎ ፣ 5 ኪሎ ፣ 4 ኪሎ ፣ ሜክሲኮ ፣ ልደታ ፣ 18 ማዞሪያ ጥቁር አንበሳ ( hospital) ቃሊቲ ፤ ቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ፤ ላምበረት ......ካንፓሶችን ያካትታል ። በካንፓሶች የሚሰጡ ፊልዶች ❓ 🏠6 kilo 💡 ለሶሻል ተማሪዎች ብቻ የሶሻል ዘርፍ ትምህርቶችን ይሰጣል ። 🏠5 kilo 💡 ለኢንጂነሪግ ( Software , electrical , biomedical , mechanical , civil , chemical ..የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ። ✅ biomedical engineering ከሚሰጥባቸው ጥቂት ዩንቨርሲቲዎች ውስጥ አንዱ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ነው። 🏠4 kilo 💡 በዚ ካንፓስ computer science እና computer engineering ይሰጣል ። 🏠 18 ማዞሪያ 💡 የሜዲሲን ዘርፎች በ Other health የሚካተቱትን ይሰጣል ። 🏠 ጥቁር አንበሳ 💡 ይህ ካንፓስ አንጋፋ ሲሆን በውስጡም የMedicine ኮርስን ይሰጣል ፤ ተማሪዎች አፓረንትም በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ይወጣሉ ። 🏠 ላም በረት 💡 በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ብቻ አተኩሮ የሚሰራ ካንፓስ ነው ፤ AASTU የሚገኝበት ሲሆን APPLIED እና Enginering ኮርሶችን ይሰጣል ። 🏠ልደታ 💡በልደታ ካንፓስ የሚሰጡት ፊልዶች architecture ፤ cottom ፤ urban plannig እና የመሳሉትን ያካትታል ። 🏠 ሜክሲኮ 💡 ይህ ካንፓስ የcommerce ግቢ ነው ። ( marketing management , business administration, management የሚሰጥበት ካንፓስ ነው ።) 🏠 ሰፈረ ሰላም 📚 የጤና ዘርፍ ግቢ ነው ፤ ሜዲስን ነርሲንግ እና የመሳሰሉት ወደ ጥቁር አንበሳ 3ተኛ አመት ላይ ከመሄዳቸው በፊት የማሩበት ግቢ ነው ። 🏠 ቢሾፍቱ ካንፓስ 📚 AAU ደብረዘይት ላይ Veterinary medicine & Science collage አለው ። ደብረዘይት ነው የሚገኘው ካንፓሱ በጤና እና ሳይንስ ዘርፍ ይሰጣል ..! 💬ለኢንጅነሪግ ተማሪዎች ፧ ➡ የdrawing መሳሪያዎች መያዝ አለባችሁ ➡ Mathematics and Mechanics Statics guide books ይዛቹህ ብትሄዱ መልካም ነው ። የካፊው ምግብ ❓ 📚 ምግቡ ለክፉ የሚሰጥ አይደለም ከሌሎች ዮኒቨርሲቲዎች የተሻለ ነው ፤ በተለይ ደግሞ ሰፈረ ሰላም ካንፓስ ደስ የሚል ነው ። በሳምንት ውስጥ ካፌ የሚሰጡ ምግቦች ዝርዝር ስኬጁል ❓ 📚 ከሌሎች ዮኒቨርስቲዎች የተለየ አይደለም ቁርስ ፍርፍር ፤ ሩዝ ፤ ሻይ በዳቦ ፤ ስልስ ይቀርባል ፤ ምሳ እና እራት በሳምንት 2-3 ቀን ስጋ ምሳ እና እራት ይኖራል ፤ ሽሮ ፤ ምስር ፤ አታክልት የመሳሰሉት ምግቦች ይቀርባሉ ። (በፎቶ የምግቡን ጥራት ማየት ይቻላል) ከካፌ ውጪ ስለሚገኙ ምግቦች እና ዋጋቸው ❓ 📚 ከሌሎች ግቢዎች የተለየ አይደለም ነገር ግን 4 ኪሎ ግቢ ምግብ ከሚታሰበው በላይ ቅናሽ ነው ። ዋጋቸው ከታች ተቀምጧል ...! ቀላል ምግቦች ፓስታ ፍርፍር... etc 40 -60 ብር ከባድ ምግቦች እንቁላል ፤ ስጋ ..etc 70 - 100 ብር ሻይ እና ቡና ...etc 10 -14 ብር ይሆናል ። የሎከር ነገር ❓ 📚 ሎከር በጣም አስቸጋሪ ነው ፤ በዶርም ውስጥ አንድም የሚሰራ ሎከር ማግኘተ ይከብዳል ። አብዛኛው ተበላሽቷል አይሰራም ። ውሃ ❓ 📚ውሃ በተደጋጋሚ ይጠፋል ፤ በተለይ ደሞ የዕረፍት ቀናት ለአንድ ሰዓት ብቻ ተለቆ ይቆማል ፤ ከተማዋ ላይ የውሃ እጥረት ስላለ ግቢ ውስጥም የተለየ ነገር የለም ..! ...ሽንት ቤት ...❓ 📚 እንደ ካንፓሶቹ ቢለያይም አብዛኛው ግን በጣም አሪፍ የሚባል ነው ፤ በተለይ 4 ኪሎ በየቦታው ይገኛል ፤ የሚያስከፋ ነገር የለውም ሻል ያለ ነው ። በግቢው ስላለ የዕቃ ስርቆት፦! ❓ 📚 እንደካንፓሶቹ ቢለያይም ግርግር ፤ ረብሽ የሚባል ነገር ስለሌለ የስርቆት ነገር በጣም rare ነው ፤ ቸልተኛ ካልሆነ ስርቆቶ ብዙ የሚያሳስብ ነገር አይደለም ። የሃይማኖታዊ ተቋማት ፦ ❓ 📚 በብዙዎቹ ካንፓሶች በአቅራቢያቸው መስኪድ እና ቤተስኪያን ስላለ ሀይማኖታዊ ጉዳዮችን ለመከውን አያዳግትም ። 📚ተጨማሪ መረጃዎች በፎቶ እና ድምፅ የተቀመጡ ለማግኘት የድምፅ መረጃ ወይም የፎቶ መረጃ የሚለውን በተን ይጫኑ ። 📚 በተጨማሪም ሌሎች መረጃዎች ማወቅ እና መጠየቅ ከፈለጋችሁ ተጨማሪ የሚለውን በመጫን የዮኒቨርሲቲው ዌብሳይት እና ሬጅስትራል ስልክ የተማሪ ተወካዮች ሰልክ እንዲሁም የነባር ተማሪዎች መወያያ ግሩፖችን አቅርበንላቹሃል። ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ @ALL_Students_pdf @ALL_Students_pdf @ALL_Students_pdf @ALL_Students_pdf @ALL_Students_pdf @ALL_Students_pdf 👆👆Join 🙌✅
Feb 02, 20236 kilo main campus fitlefit balew menged ga
Feb 02, 2023Alargic new miwat medanit ysetuhal be tolo hid
Apr 17, 2023😳
Apr 17, 2023Zm belachew mejemerya yemeleselh new 6kilo fitlefit
Feb 03, 2023Qilinto new yalew ene eza new mmraew lemereja ene alew ena aau gar mnm aygenagnm rasun yechale new ke adamaw gar new mimesaselew lemegbat degmo fetena yteykal ye 12 kalefk endegena le gibiw tfetenaleh fetenaw betam kelal new eregtegna negn talafaleh mknyatum bzu sew merejaw yelewm slezi gibi ena applied, engineering alew
Feb 02, 2023Timhirtu yikebdal endea
Feb 03, 20235 kilo campus
Feb 03, 2023