ሰላም ቤተሰብ I need your Help its Urgent ምን መሰላቹ I am PHP Web Developer እና Educational የሆነ ዌብሳይት Develop እያረግኩኝ ነኝ እና በሆነ ምክንያት ለተወሰነ ግዜያት ይክል ዌብሳይቱ ላይ ሳልሰራበት ቆይቻለው እና ኣሁን ግን ልሰራበት ኣሰብኩኝ ። ይሁን እንጂ ኣሁን ያለሁበት ቦታ ብዙም ኢንተርኔት የለዉም እናም እየተጠቀምኩበት ያለሁት Pc Desktop ነው ላፕቶፕ ኣይደለም ። ያ ዌብሳይት ደግሞ በ PHP programming ሁኖ Slim Micro Framework በተባለው Library ነው Develop ያደረግኩት ። ኣና ኣሁን ላይ በጣም ብዙ Update ሚደረጉ ነገሮችኝ ኣሉት ይሁን እንጂ ላደርጋቸው ኣልቻልኩም ምክንያቱም ኢንተርኔቱ በጣም ቀርፋፋ ነው ያለው ቢበዛ 20 kb/s ነው ይሚሄደው እና እነዛ ፓኬጆችን በዛ speed ዳውንሎድ ማረግ ኣልችልም ። ስለዚ If there is any one who is interested to help me . የ Composer json file ልላክለት እና ዳውንሎድ ኣርጎ በ Zip compress ኣድርጎ ሚልክልኝ ካለ። እነዛ ፋይሎች ቢበዛ 10 ሜጋባይት ናቸው ሳይዛቸው ማለቴ ነው ። ኣመሰግናለው ።
Feb 02, 2023Ene eseralw kflk anagregn bewst
Feb 03, 2023