#personal
ሰላም የ AAE ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? እባካችሁ ትብብራችሁን ያስፈልገኛል ምን መሰላችሁ እኔ ትግራይ ክልል ውስጥ ነኝ ያለሁትና ኣሁን በቅርቡ ወደ አዲስ አበባ መምጣት አስቤያለሁ እና አዲስ አበባ ውስጥ ደግሞ የማውቀው ቤተሰብም ይሁን ሌላ ሰው የለኝም😔 በዛ ላይ ለመኖሪያ ቤትም ይሁን ለሌላ ወጪ ምሸፍንበት ምንም ገንዘብ የለኝም... ያው ከተመረቅኩ ወደ 4 ዓመት ገደማ ሊሆነኝ ነው እና እዛ መጥቼ ማንኛውም አይነት ስራ ለመስራት ዝግጁ ነኝ..እና የሆነ ስራ ካለ ተባበሩኝ ወገኖቼ ካልሆነም በተፈናቃዮች አልያም የስደተኞች NGOs ድርጅቶች like UNHCR, IDP, IOM ወይም ሌላ Refugee camp ካለ እዛ መግባት ይቻላል? እንዴትስ? ለ ቅን ትብብራችሁ አመሰግናለሁ🙏🙏
Feb 02, 202334 engagements