Sewoch endet nachu ebakachu Le pawlos medical school pharmacy lememar yematric result snt mehon endalebet kawekachu
Feb 02, 2023#SPHMMC የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሌኒየም ሕክምና ኮሌጅ በመጀመሪያ ዲግሪ በህክምና የዲግሪ ፕሮግራም ለመማር የምትፈልጉ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የወሰዳችሁ የቅበላ መስፈርቶች፡- ➤ ለአፋር፣ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ ጋምቤላ እና ሶማሌ ክልሎች እንዲሁም ቦረና ዞን (ኦሮሚያ)፣ ደቡብ ኦሞ ዞን (ደብብህክ)፣ ምዕራብ ኦሞ ዞን (ደብብህክ) እና ዋግኽምራ ዞን (አማራ) ➭ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ለወንድ 400 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴት 375 እና ከዚያ በላይ ➤ ለሌሎች ክልሎች ➭ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ለወንድ 450 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴት 425 እና ከዚያ በላይ የአመልካች ተማሪዎች ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የትራንስክሪፕት አማካይ ውጤት 80 ከመቶ እና ከዚያ በላይ መሆን አለበት፡፡ ማመልከት የሚቻለው በኦንላይን ብቻ ሲሆን ኮሌጁ ምንም አይነት ማመልከቻ በአካል አይቀበልም። ለማመልከት ➧ https://portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ማመልከት የሚቻለው እስከ ዛሬ የካቲት 08/2015 ዓ.ም ከሰዓት 11፡00 ድረስ ብቻ መሆኑን ኮሌጁ ገልጿል። ለበለጠ መረጃ ➧ ☎️ +251118965125 @tikvahuniversity
Feb 15, 2023