ሳታነቡት እንዳታልፉት!! ሳትመልሱም እንዳታልፉት በግሌ Research እያደረኩ ነው እና በጣም በጣም አስፈላጊ ስለሆነች ነው ምጠይቃቹ ለመመለተስ ከ5ደቂቃ በላይ አይሆንም please. ዋናው ጥያቄዬ:- ሁልጊዜ በአማካይ ሙሉ ቀናችሁን እንዴት ነው የምታሳልፉት? 1, በአማካይ ስንት ሰአት ነው የምትተኙት እና የምትነሱት 2, ከእንቅልፍ ከተነሳችሁበት እና ማታ እስከምትተኙበት ድረስ ያለውን ጊዜ እንዴት እንደምትውሉ ምን እንደምታደርጉ እስቲ ዘርዝሩልኝ please ስራ ያላችሁም ስራ የሌላችሁም ተማሪዎችም ሁሉቹም ተሳተፉበት። የምትሰጡት የግል ተሞክሮ ለብዙዎች ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ። አመሠግናለሁ
Feb 01, 20231. 7hours 2. ke1seat eske 9:45 tmhrt bet keza bet yemdersew 10:30 akababi yehonal keza social media eske 2:00 keza erat ebelana 2:30 hule sebseba slalegne eske 3:00 lekoy echlalew keza lelit 10:00 enesalew betam bezu mserawe assignment kalegne kedem beye lenesa echlalew gn 10:00 hulem must new home work or assignment eseralew kalegne kelelegne demo tnsh aneb ena ketmhert weche yehonu self emprovment book anebalew
Feb 02, 2023