AMEN19238
#business
ሰላም ሰዎች እኔ ምላችሁ በቅርቡ ብዙ ቤቶች እየፈረሱ መንግስት እየወረሰ ነው ሲባል ብዙ ጊዜ ሰምቻለሁ እና የኔ ጥያቄ በይዞታ የነበረ መሬት ቤት በግብ ተሰርቶበት ሰዉ እየኖረበት የነበረ ካርታ የለውም ግን የተሻሻጡበት ወረቀት የፍርድቤት ውርስ የጸደቀበት ማህተብ ያለው ማዘጋጃ የሚሰጠው የልኬት ወረቀት ሌላም መረጃ አሉት እና የገዛዉ ሀያቴ ነው ሰው ደሞ ያወራል ይፈርሳል ምናምን እና ተጨንቀዋል ምን ትሉኛላችሁ
Feb 01, 20231 engagements