family pis ነው በጣም እየቸነቀኝ ስለሆነ ነው ይሄንን የምጠይቃችሁ ምን መሰላችሁ አንድ አንድ ያልተለመድኩት ነገር ሲፈጠር አዲስ ነገር በጣም ነው የምፈራው በቃ በጣም ደንባራ ነኝ ጥፋተኛም ባልሆን ደንባራ ስለሆንኩ ብዙ ጊዜ ጥፋተኛ ተብያለው confidence'ኤ በጣም ነው የወረደው ከምነግራችሁ በላይ በጣም ድንጉጥ ነኝ እና ይሄንን ባህሪዬን እንዴት ላስተካክለው ጀለሶቼ gym ጀምር ይትወሃል ይሉኛል ወላ የራሴ ጉአደኛዬ እንደኔው ነበር ግይም ከጀመረ ቦኃላ በቃ ሌላ ሰው ነው የሆነው over confidenced ሆነ እና እኔም gym ብጀምር እውነት ይሄ ባህሪዬ ይስተካከላል guys pls እንደዚ አይነተ experiance ያላችሁ ሰዎች ሀሳባችሁን ስጡኝ ወይ ምንም ይሁን የሆነ ነገር ይሄንን ነገሬን መቀየር የሚችል ነገር ጠቁሙኝ maybe books, video anything Pls help your bro pls
Feb 01, 2023Yeah sport is very good but I think u r problems are not like .... it’s all abt fellings I think esun dmo I don’t think gym person bmhon mistkakel but there are better ways too btam bzu bzu
Feb 03, 2023