አሁን ይሄ ምን ይባላል ቆይ ሚዛናዊ ነው ወይስ? አንዷ ማለት ነው ለመኪና ብላ ፍቅረኛዋን ከድታው መኪናው ተጋጭቶ እሳ ብቻ ሞተች
Feb 01, 2023የፍቅር አምላክ ታዝቧት ነው 😔 ለማንኛውም እንግዲ መኪናው መጠቀሚያው ሳይሆን መጥፍያዋ ሁኗል ህይወት እውነትም አጭር ናት 😔
Feb 01, 2023አሁን ይሄ ምን ይባላል ቆይ ሚዛናዊ ነው ወይስ? አንዷ ማለት ነው ለመኪና ብላ ፍቅረኛዋን ከድታው መኪናው ተጋጭቶ እሳ ብቻ ሞተች
Feb 01, 2023የፍቅር አምላክ ታዝቧት ነው 😔 ለማንኛውም እንግዲ መኪናው መጠቀሚያው ሳይሆን መጥፍያዋ ሁኗል ህይወት እውነትም አጭር ናት 😔
Feb 01, 2023😅እንዳልፈርድ አትፍረድ ይላል ቃሉ
Feb 01, 2023አሁን ይሄ ምን ይባላል መሰለህ?...አጋጣሚ🤷🏽♂ እሷ በፀሀይ እየተጠበሰች እያየ እንኳ ህይወቱን የመለወጥ አዝማሚያ የማያሳይን ገልቱ ላሽ በል ማለት ክህደት አይባልም መጀመሪያ!..እርግጠኛ ነኝ ሴቶች ቢያንስ የሚፍጨረጨረውን እንደማይተው! ሶ መኪና ያለውን መምረጧ ሀጥያተኛ አስብሎ የሞት ፍርድ የሚያስፈርድ ስላልሆነ የ አጋጣሚ ጉዳይ ነው ብለን እንለፈው🤧🚶🏾🚶🏾
Feb 01, 2023Well, God never misses lmao
Feb 01, 2023what can i say but we dont have to be materialistic...rip for our sis...
Feb 02, 2023Amharic movie man🥲
Feb 02, 2023Ye fkregnawa eje albet adegaw lay🙄🤐
Feb 01, 2023Tyakew algebagnm endet lemekina bla kedachw stl kezas yeman mekina new yetegachew
Feb 01, 2023It is just a concidence 🤦♀
Feb 01, 2023God's yaregewen neger mizanawi aydelem beln ymewesen akem alen beleh new Anyways the car knows who is the b....
Feb 01, 2023Lemekina bila kedachk ybelat ychi asmesay😴
Feb 01, 2023