Orthodox Le hulet tekefelenal wys aletekefelenm,? Yetegnaw orthodox emenet nw tekekelegnaw emenet gets gebetognal pente Lemehon eyasebeku nw
Feb 01, 2023አልተከፈልንም ሞክረዋል ግን አልተሳካላቸውም አንተ ግን ብሶት አስመሰለብህ ፔንጤ ሆንክ አልሆንክ ለኦርቶዶክስ ምን ታጎልባት መሰለህ ይልቅ ሀይማኖትህን አጥብቅ ኮሽ ባለ ቁጥር እየበረገክ እንደነዱህ አትነዳ ያለህበትን ቦታ ላይ አጥብቀህ እርገጥ ሀይማኖት ለመቀየር ይሄ ምክንያት አይሆንም ከበፊቱም የተወሰወስከው ነገር ካለ መሄድ መብት ነው ሰበብ አትደርድር
Feb 01, 2023