ጥያቄ ለሴቶች አንዲት ሴት ፍቅረኛዬ ሁኚ ስላት ሙሉ ባልሆነ ልብዋ "ሌላ የማስበው ሰው አለኝ" ካለች ምን ለማለት ፈልጋ ነው ?
Feb 01, 2023ምነው ፈረንጅ ነኝ አማርኛ አላቅም አልክ ምትወደው አላት በቃ
Feb 01, 2023ጥያቄ ለሴቶች አንዲት ሴት ፍቅረኛዬ ሁኚ ስላት ሙሉ ባልሆነ ልብዋ "ሌላ የማስበው ሰው አለኝ" ካለች ምን ለማለት ፈልጋ ነው ?
Feb 01, 2023ምነው ፈረንጅ ነኝ አማርኛ አላቅም አልክ ምትወደው አላት በቃ
Feb 01, 2023Alfelghm gn lbhn mesber alfelgm maletwa naw bro move on
Feb 01, 2023I am not into you. There is this another guy I am interested in. So tewegn newa 🤷🏾♀
Feb 01, 2023Lela alat beka kesrua tifa gentleman endesu new miyadergew wshetuan kehone sitrkat timetalech
Feb 01, 2023ኧረ በዛው እኔም ልጠይቅ እንደወንድሜ ነው እማይህ ካለችስ ምን ማለቱዋ ነው
Feb 01, 2023ሲመስለኝ የፍቅር አጋርዋ እንድትሆን አትፈልግም።
Feb 01, 2023የምታስበው ሰው ቢኖርም ከአንተ መራቅ ወይም እንድትለያት ስለማትፈልግ ነው 🤓
Feb 01, 2023የምትመኘው ሰው አለ። እንደዚያ ሰው ከሆንክላት ወዳንተ ትዞራለች። ካላማረብህ እሱን ስትጠብቅ ትኖራለች።
Feb 01, 2023ይሄን ለማወቅ ሴት መሆን አይጠበቅብንም ሌላ የማስበው ሰው አለ ነው ያለችህ አይደል :- ምንአልባት እናቷን, አባቷን ,ወንድሟን የምታውቃቸው ሰዎችን እያሰበች ይሆናል ☺️ ምን አልባት እንደምትወዳት ለማረጋገጥ ይሆናል ምን አልባት ደሞ እየተግደረደረች ወይም የእውነትም የምትወደው ሰው አለ ከእነዚህ አንዱ ነው የሚሆነው 🤷♂
Feb 01, 2023Yaw be mulu lebua selalalechek chela belew😂😂😂😂
Feb 01, 2023Fkr new mndnew yawerek ante demo😒
Feb 01, 2023Mulu balhone lbua malet? Bzhagnawm ergtgna adelechm new?endza khone moker like ante first move endataderg flga lihon ychlal maletem push endtadrgat
Feb 01, 2023