DuskParrot26108.5
#philosophy
እኔ ምለው የአለም ሙቀት እየጨመረ እንደመጣ ይታወቃል ። ያው ምክንያቱን ደግሞ ከሳይንስ አንፃር እናውቀዋለን። ግን በሃይማኖታዊ መንገድ ሴዖል የሚገባው ሰው እየጨመረ በመምጣቱ ቢሆንስ ። ማለት እሳት ላይ አቀጣጣይ ነገሮችን ስንጨምር ሀይሉ ይጨምራል። እንደምናየው ደግሞ ብዙ አቀጣጣዮች እየነጎዱ ነው ። ምን ታስባላችሁ?
Feb 01, 20235 engagements