HardFalcon8124.5
#other
ሰላም እስቲ ንገሩኝ ቁምነገር ምንድነው ?? ከአንድም ሶስት ሰው አንተ እኮ ቁምነገር አታውቅም ብለውኛል ብዙ ነገር ሲናገር ወይ ስሰራ ቀልድ ነው የሚመስላቸው እስኪ ንገሩኝ እንዴት ላስተካክል🙏
Feb 01, 20235 engagements
ሰላም እስቲ ንገሩኝ ቁምነገር ምንድነው ?? ከአንድም ሶስት ሰው አንተ እኮ ቁምነገር አታውቅም ብለውኛል ብዙ ነገር ሲናገር ወይ ስሰራ ቀልድ ነው የሚመስላቸው እስኪ ንገሩኝ እንዴት ላስተካክል🙏
Feb 01, 2023Yetenagerkewen metaderg metetebk kehone Sewoch seriously siyawaruh satashof metmelselachew kehone kumnegeregna tehonaleh
Feb 03, 2023Bro lesw menor ayetebekbnm rasachn ketedesetn that's enough
Feb 02, 2023ስልክ እንጨት ነዋ
Feb 02, 2023እራስህን በሚገባ ለማሻሻል ዝግጁ መሆንህን እርግጠኛ ከሆንክ አንዳንድ ነገሮች ሼር አደርግሃለሁ @Great_Abyssinia ፃፉልኝ
Feb 01, 2023@SasimNi 👈talk me here
Feb 01, 2023