StormZebra1198.5
#other
እባካችሁ ወገኖቼ የምታውቁት እና የምታምኑት የቤት ሰራተኛ ደላላ ስልክ ቁጥር ስጡኝ... እኔ ሰው አገር ነው የምሰራዉ እንዳላግዛት.. እባካችሁን እናቴ እንድታርፍ እርዱኝ። ለቤተሰብ ደፋ ቀና ስትል ወገቧን ተያዘችብኝ። እባካችሁን እርዱኝ እናቴ ተጎዳችብኝ።
Feb 01, 20233 engagements
እባካችሁ ወገኖቼ የምታውቁት እና የምታምኑት የቤት ሰራተኛ ደላላ ስልክ ቁጥር ስጡኝ... እኔ ሰው አገር ነው የምሰራዉ እንዳላግዛት.. እባካችሁን እናቴ እንድታርፍ እርዱኝ። ለቤተሰብ ደፋ ቀና ስትል ወገቧን ተያዘችብኝ። እባካችሁን እርዱኝ እናቴ ተጎዳችብኝ።
Feb 01, 2023Botaw yet new ye akstoche ljoch alu mother was thonalech ebet nachew semonun sra fetew lmd alachew kefelegesh slken sethalew reply
Feb 01, 2023Goodayon mibalb application ale eza lay register argna mokr e
Feb 01, 20230925901605 Fiker tebalaleche gne tmelalashe nw meseraw betam gobez melkam neche egna ga tesera nebre guest house …
Feb 01, 2023