Binaa10
#education
የ12 ክፍል Social ተማሪ ነኝ እና ደሞ ዲሽም ሰራለው 5 ዓመት ሆኖኛል እና ከExam ቡሃላ መማር ምፈልገው Electronics ወይ ደሞ installation ነው እና social ተማሪ ሆኘ TVET ገብቼ እነዚን መማር እችላለው??
Jan 31, 20233 engagements
የ12 ክፍል Social ተማሪ ነኝ እና ደሞ ዲሽም ሰራለው 5 ዓመት ሆኖኛል እና ከExam ቡሃላ መማር ምፈልገው Electronics ወይ ደሞ installation ነው እና social ተማሪ ሆኘ TVET ገብቼ እነዚን መማር እችላለው??
Jan 31, 2023banko papiyo
Feb 05, 2023ትችላለህ።
Feb 01, 2023Wanidime ene 12 wadaku ena digital finder uni shitilinyi ena yetwasana ye dish silitana sitanyi.
Feb 01, 2023