Lamps128.5
#health
አንገቴን ዞር ዞር ሳደርገው ያመኛል (ስትራፖ ነው እንዳልል ስነካው ስሜት የለውም )ነገር ግን ውስጡ ስንቀሳቀስ ይሰማኛል ። ምን ሆኜ ነው? መፍትሔው ምንድነው?Ye tena balemuyawoch Thanks
Jan 31, 20232 engagements
አንገቴን ዞር ዞር ሳደርገው ያመኛል (ስትራፖ ነው እንዳልል ስነካው ስሜት የለውም )ነገር ግን ውስጡ ስንቀሳቀስ ይሰማኛል ። ምን ሆኜ ነው? መፍትሔው ምንድነው?Ye tena balemuyawoch Thanks
Jan 31, 2023Zara k jemerhe most probably tiras lihone ychilale gn k2 ken belay kekoybhe Hakim bat hide
Feb 01, 2023ምናልባት ስትተኛ አተኛኝህ ይሆናል
Feb 01, 2023