ሰላም ሰላም ወዳጆቼ ሰሞኑን አንድ ነገር በጣም እያስጨነቀኝ ነው ብታማክሩኝ ብዬ ወደናንተ መጣሁ ምክራቹን እንደምትለግሱኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ!! በስራ ምክንያት ከተዋወኳት አንዲት ልጅ ጋር የፍቅር ግንኙነት ጀምረን ነበር ትንሽ ከቆየን ቦሃላ ወደፊት አብረን ስለመኖር ስናስብ ሃይማኖታችን መለያየቱ አሳሰበን እሷም ሆነ እኔ ሃይማኖታችንን አንቀይርም አልን ስለዚህ በስምምነት ግንኙነታችን ተቋረጠ ነገር ግን መለያየት አልቻልንም አልደውልላትም ብዬ ሁለት ሶስት ቀን ስቆይ ደሞ እሷ ትደውላለች ወይም text ታደርግልኛለች በዛ ምክንያት ልጅቷን መርሳት አልቻልኩም በህልሜ ራሱ ትመጣብኛለች ሃሳቤ ሁላ እሷ ናት እሷን እንዴት መርሳት እችላለሁ?ምን ላድርግ ግራ ገብቶኛል
Jan 31, 2023እኔኮ የማይገባኝ ከወደድካት መርሳቱ ለምን አስፈለገ… እያስታወስካት አትኖርምን????????
Jan 31, 2023