#other
Hey guys የተበላሸ ካሜራ እና ሌንስ የሚሠሩ የምታውቋቸው ካሉ please contact ማረግ እፈልጋለሁ
Jan 31, 20234 engagements
Hey guys የተበላሸ ካሜራ እና ሌንስ የሚሠሩ የምታውቋቸው ካሉ please contact ማረግ እፈልጋለሁ
Jan 31, 2023እርግጠኛ አይደለሁም አሁን እንዳሉ እምጠቅስልህ ቦታ ግን ለረጅም አመታት በግምት ለ30 አመት ኢቭን የኢቲቪ ክካሜራዎችን ሳይቀር የሚያስተካክሉ አንድ ፈረንጅ (ኢትዮጲፈረንጅ) አሉ ፒያሳ መሀሙድ ሙዚቃቤት አከባቢ... የማያቁት የካሜራ አይነት የማያስተካክሉት የችግር አይነት የለም ይባላል (ኢቭን የሆነ ወቅት በትዝታችን በኢቢኤስ አይቻቸው ነበር ) እስኪ ችግሩ ከባድ ከሆነ እዛ አከባቢ አጠያይቅ መፍትሄ አታጣም በእርግጠኝነት(ሌንስ ስትል ችግሩ የከፋ እንደሆነ እና እቃው ትልቅ ዋጋ እንዳለው ገምቼ ነው ይህን የጠቆምኩህ ወንድም አለም)
Jan 31, 2023