Anonymous
#other
አለቅህም እኔስ አለቅህም...........................ኢሄን መውደድ አንዴ ለምጄ የት እሄዳለሁ ኪዳን አፍርሼ የት እሄዳለሁ ኪዳን አፍርሼ ሙሉ መዝሙሩን የሚያቅ አለ??????
Oct 01, 20202 engagements
አለቅህም እኔስ አለቅህም...........................ኢሄን መውደድ አንዴ ለምጄ የት እሄዳለሁ ኪዳን አፍርሼ የት እሄዳለሁ ኪዳን አፍርሼ ሙሉ መዝሙሩን የሚያቅ አለ??????
Oct 01, 2020አለቅህም እኔስ አለቅህም ስለ ፍቅር ስትሞት እንጅ ስትገል አላውቅህም ይሄን መውደድ አንዴ ቀምሼ የት እሄዳለው ኪዳን አፍርሼ ምን አይቼብህ እሄዳለሁ ትቼ እየወጉህ ስትምር አይቼህ ምክንያት አለኝ ጨክኜ እንዳለቅህ ሕይወቴን በሕይወት የማውቅህ መች አስለቀስከኝ አነባህ እንጂ ደም ያየኝ አይንህ ጨክኖ አልፈረደም የዚን ያህ ደግሞ ከዚ በላይ ቻል አርገኸኝ ቻልኩኝ ሌላ እንዳላይ ማንን ልይዝ አንድ አንተን ለቅቄ ምግቤ እኮ ነህ የማታልቀው ስንቄ እኔ አልችልም መኖር አንተን ዓጥቶ ከምቾቼ ከእቅፍህ ወቶ እኔነቴ ካንተ ጋር ተጣብቋል ልቤም ጣቴም ቀለበት አጥልቋል ታስራለሁ በደምህ ሰንሰልት ለዚህ ፍቅር ልኑር ታምኜለት “ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤” ቆላስ 3፥3
Ami በ inbox አናግሪኝ
Oct 02, 2020