እውነት እንነጋገር እኔ ብቻ ነኝ እዚህ channel ላይ መልሴን ቲክ ማደርገው??😂😂
Jan 30, 2023Besostum account tick argewalew🤝😴
Jan 31, 2023እውነት እንነጋገር እኔ ብቻ ነኝ እዚህ channel ላይ መልሴን ቲክ ማደርገው??😂😂
Jan 30, 2023Besostum account tick argewalew🤝😴
Jan 31, 2023Me too🙋♀ 🙈😂😂
Jan 31, 2023Bedenb newa belelam account chemer
Jan 31, 2023Tbh ene alaregm Malet yerasn hasab beras appreciate mareg aykebdm😂
Jan 31, 2023እኔም አደርጋለው ለራሴ ካልሸለምኩ ምን ጥቅም አለው ብለህ ነው ግን ጥሩ መልስ ካየሁ የሰውም ቲክ አደርጋለው 🤷♂
Jan 31, 2023Absolutely No, አርጌዉም አላውቅም. 1) የምሰጣቸው commentኦችን የጻፍኩት ትክክል ነው ብዬ ስላመንኩበት ነው። የኔ ሥራ ማመኑ እንጂ መቀበሉ የአድማጩና የአንባቢው ሥራ ነው። 2) እንደዚ ዓይነት ነገሮችን የምናደርግ ከሆነ በጊዜ ሂደት አእምሮአችን Narcissistic እንዲሆን እናስደርጋለን። ይህ ደሞ ትልቅ የሆነ የስነ-ልቦና ቀውስ በማምጣጡ የኛ ሃሳብ ሁሌም ትክክል እና እንደ ዓለም እውነታ እንድናየው ያደርጋል። ስለዚህ ትክክል አይሆንም። 3) Botኡ የተሰራበት አልጎሪዝም ይሄንን እንድታደርግ አይፈቅድልህም። ከዚ በፊት በርካታ ሰዎች ለራሳቸው ቲክ ቲክ ሲያረጉ 2 ሰው ብቻ ሆነው ሰቃይ rep ማግኘት ችለው ነበር። ልክ ቦቱ ይሄንን አልጎሪዝም ሲያስተካክል እነዛ ሰዎች የቀድሞ repአቸው ሩብ እንኳን አልደረሱም። ስለዚህ ጠቅለል ሳረግልህ ለራስህ ጨመርክም አልጨምርክም ምንም ልዩነት የለውም።
Jan 31, 2023Kelal 😏
Jan 31, 2023Rep. eyaye yesewn ❌ miyadergm ale so..
Jan 31, 2023