Hey Family Am come back... As most of U የሰጣችሁኝን ሃሳብ + የኔን Intention አነጋግሬ ብዙ ጊዜ መጨረስ እንደሌለብኝ እና መናገር እንዳለብኝ ወሰንኩ እና I have told to her all the back story and all my feelings እንደማፈቅራት በደምብ ነገርኳት... Then IDK በጣም ተጨናነቀች ሃሳብ ውስጥ ቆየች ምናምን ከዛ ጓደኛ አለኝ እባክህ Normal friends እንሁን አለችኝ IDK fake husband ፈጥራ ይሁን የምሯን መረዳት አልቻልኩም Then እኔ ደግሞ በጣም አፈቅርሻለሁ ጓደኛዬ ማድረግ ከባድ ይሆንብኛል Normal ጓደኛሞች አንሆንም አልኳት... እሷ ግን አጥብቃ እንደዛ እንድቀጥል እና ከሷ እንዳልርቅ ጠየቀችኝ እና ደግሞ በመሃል ...ግን እኮ በደምብ ስታውቀኝ ልትጠላኝ ትችላለህ ለምን ጓደኛሞች ሆነን አንቆይም አለች ሲቀጥል በጣም ብዙ አሰበች ተጨነቀች ብቻ ግራ ተጋባች... What I wanna to ask U ምንድን ነው Does it have feeling but she wants to know me more first? Or ለጓደኝነታችን ጉጉት ስላላት ነው?? 👉Just put only ur assumption እኛ አናቅም ምናገባን ምናምን አይነት የዱርዬ ምላሽ እንዳፅፉ Thankyou🙏🏻
ሰላም all? ~>በጣም የምወዳት የማፈቅራት የምሳሳላት...!" I'm in love with her for around 4 yrs! እና the thing what it happened ምን መሰላችሁ ልጅቷ ዝምተኛ(ጨዋ) and IDK በደምብ ላውቃት አልቻልኩም gn ጢባራምም ነገር ነች መሰለኝ🤓 አሁን ላይ በጥቂቱም ቢሆን ለመቀራረብ ሞከርኩ And she knows as I am in love with her ግን እኔ እሷን ማግኘት ስላልቻልኩ እሷን ማግኘት የምችልበት መንገድ ዘየድኩ እሱም የጋራ የሆነ ስራ አብረን እንድንሰራ ጠየክኋት እና እሽ አለች ...ከዛ መገናኘት ጀመርን እየተገናኘን እናወራለን ግን just we talk on our ቁምነገር በስራው ጉዳይ... እና እኔ ከእናንተ የምፈልገው ምክር ምንድን ነው ልጅቷን አሁን ላይ እንደማፈቅራት ልንገራት woyns በጓደኝነት ሳወራት ልቆይ? አብረውኝ ያሉ ጓደኞቼ በራሱ በሃሳብ ከ2 ተከፈሉ🤭 1, ጠይቃት ጊዜህን አትጨርስ ... 2, ጓደኝነትህን አጠንክር በደምብ ስትግባባት ትነግራታለህ🙄 እና እኔ መወሰን አልቻልኩም which measurement will work effectively? እና those experience ያላችሁ ቤተሰቦቼ &My sisters if U get such like thing ምን ማድረግ የተሻለ ነው pls ምክራችሁን🙏🏻 Thankyou for your priceless advice☺️