ስለ መታመን ጥያቄ ጠይቄ ነበር እና ከመልሶቹ መሀል ላይ በወንድ/በሴት ስለተጎዳ/ስለተጎዳች ነው ሚል ሀሳብ አየው እና እኔ ተጎድቼ ነበር ታዲያ ለማንም መታመን የለብኝም?? እንደናንተ ሀሳብ በመተማመን ወይም በግንኙነት ላይ በቀል ይሰራል?ሚያረጉትስ ጤነኛ ናቸው???
Jan 30, 2023Ginignunnet sittil Normally fikir biyye litergumew. Fikir wust demmo bekel yellem. Ye mibbekelu sewoch yan sew sayhon irasachewun new yemiweddut.
Jan 31, 2023