ሰዎች ይህ ራስን የማጥፋት ስሜት መሰማት ከጀመረኝ 6አመቴ ነው። 5ቱን አመታት ልክ አይደለም ብዬ ስሸሽው ቆይቻለሁ። አሁን ላይ ግን ሙሉ ህይወቴ እየተበላሸ በመምጣቱ: ከቤት የመውጣት ፍላጎት ማነስ፣ድብርት፣ከፍተኛ ጭንቀት እና ሀዘን ተስፋ መቁረጥ አዕምሮ በጣም ውጥርጥር ማለት በጣም የመረረ ለቅሶ፣ ሰው ማስጠላት ጭራሽ መሸሽ ብርሃንን ሸሽቶ ጨለማ ክፍል መቀመጥ በቃ በጣም እኚንና ሌሎችን አብዝቻለሁ...እና በማያዳግም ሁኔታ ራሴን እስከመጨረሻው ማጥፋት እፈልጋለሁ መትረፍ አልፈልግም እንዲሁም ሬሳዬም እንዲገኝ አልፈልግም። እና ምን ሀሳብ አላችሁ? ትረዱኛላችሁ? በምትችሉት...?
Jan 30, 2023I pray now, may all of this depression and evil thoughts leave you and have peace in Jesus name!
Jan 30, 2023