RustRhino67151
#other
ዲጂታል የቀበሌ መታወቂያ ምንያህል ግዜ ይቆያል? ካዘዝኩ 2 ወር ከ15 ቀን ሆነኝ ግን እስካሁን አልመጣም:: የሁሉም ሰው ነው ወይስ የኔ ብቻ ነው የቆየው እንደዚህ?
Jan 30, 202311 engagements
ዲጂታል የቀበሌ መታወቂያ ምንያህል ግዜ ይቆያል? ካዘዝኩ 2 ወር ከ15 ቀን ሆነኝ ግን እስካሁን አልመጣም:: የሁሉም ሰው ነው ወይስ የኔ ብቻ ነው የቆየው እንደዚህ?
Jan 30, 2023yene ezaw nw yetsetgn be 30 dekika wst
Jan 31, 2023Sent birr nw digital mtawkiya lmawtat ymitykut
Jan 31, 2023100
Jan 31, 2023የሁላችንም እንደዚ ቆይቶ ነው የተሰጠን። ደሞ ሲደርስ እንደውላለን ይላሉ እንጂ አይደውሉም። ስለዚህ እየሄድክ check አርግ
Jan 30, 2023ስሄድ አልመጣም ነው የሚሉኝ ግራ ገባኝ ይኮ
Jan 31, 2023Yihew ene ke 1 wer behuala na blewgn yihew sayders 2 wer molaw
Feb 06, 2023Ay Aykoyem Lene Ke15 20 Ken Beuhala Ney Neber Yalugn Keza Le Abate 1 Sament Akababi Koyto Hedo Check Setadergew Dersoletal Enem Sehed Dersual Hedesh Asfelegi Yedersal Yan Yahel Aykoyem
Jan 31, 2023እኔ ዛሬ ሳወጣ ከወር በሁዋላ ነይ ነው የተባልኩት
Jan 31, 2023