ሰላም ሰዎች🙌 UV መግቢያ ነጥብ አላመጣሁም ነገር ግን በCollage የኤሌክትሮኒክስ ጥገና ለመማር አስቤያለሁ ውጤቴ ለማለፊያው በጣም የተጠጋ ነበር እና በCollage ይህን ት/ት መማር እችላለሁ? የሚቻል ከሆነ አ/አ ውስጥ የት የት Collage ት/ቱ እንደሚሰጥና እና ገንዘቡን የምታውቁ ካላችሁ መልሱልኝ ለሁሉም አመሰግናለሁ🙏
Jan 30, 2023https://youtu.be/178HAdcnBMY100ሺ ከ50% በታች ያመጡ ተማሪዎች እንዴት ይለያሉ ፤ መስፈርቱ ምንድነው ? ተማሪዎቹ " የደከሙባቸው ትምህርቶችን” ለአንድ ዓመት በዩኒቨርስቲዎች ውስጥ እየተማሩ ከቆዩ በኋላ፤ በዓመቱ መጨረሻ ፈተና ወስደው ካለፉ በዩኒቨርስቲዎች የአንደኛ ዓመት ተማሪ ሆነው እንደሚቀጥሉ አብራርተዋል። 1 በቀጣይ አመት ነው ወደ ግቢ ምትገቡት ማለት ምን ማለት ነው እስካሁን የተቀመጣችሁት ሳያንስ እንደገና ስድስት ወር 2 ቀጥታ የ አንደኛ አመት ተማሪ ከሆነ የሚኮነው የፊልድ ምርጫ በድሮው መልኩ ነው ወይስ ሌላ አሰራር አለው ከሆነስ መቼ ነው ? 3 ለ አንድ አመት ቲቶር ይወስዳሉ የተባሉ 100ሺ አካባቢ ተማሪዎች የሚመረጡት በምን መስፈርት ነው መቼ እና እንዴት ? ተመርጠውስ ለ አንድ አመት ይማራሉ የተባለው ከ 2016 ጀምሮ ነው ወይስ ከ 2015 ባች ጋር ተፈታኝ ናቸው ? አንድ አመት ካለፉት ሊጓተቱስ ነወይ 4 አንድ አመት ቲቶር ወስደው የሚፈተኑት አሁን የወደቁት ተማሪዎች ካለፉ የሚቀጥሉት 1ኛ አመት ነው ወይስ ፍሬሽማን ታዲያ ይሄ ከprivate (የግል ተፈታኝ ) በምን ይለያል
Jan 31, 2023