Ya ahunu amat matric tafatanoh social yalafaw 6000 tamari naw ena university damo 130ሺ yfalgal la natural ena social ekul bnakaflaw 65ሺ /65ሺ ydarsal so 59ሺ yasfalgal so eska snt yamatutn tamariwoh miyasalfu ymaslahwal gmtahwn btaskamtuln
Jan 30, 2023Point‼️ #መልስ ዩኒቨርስቲዎች መቀበል የሚችሉት 150ሺ አከባቢ ነው። 80 ሺ የተፈጥሮ ሳይንስ እና 70ሺ የማሕበራዊ ሳይንስ ተማሪዎችን የመቀበል አቅም አለው። ስለዚህ እንደሚታዩት አጠቃላይ ዩኒቨርስቲ የገቡት 30ሺ ብቻ ናቸው። ( 23ሺ NS And 7ሺ SS ) እነዚህ ተማሪዎች በቀጥተ የአንደኛ አመት ተማሪ ይሆናሉ ተብሏል። (ይህ ማለት Freshman አይማሩም ) ስለዚህ ከ 50% በታች ያመጡ ተማሪዎች 120ሺ የሚሆኑት ዩኒቨርስቲ ገብተው የማካካሻ ትምህርት ተምረው በድጋሚ የመፈተን እድል ይሰጣቸዋል። ( 57ሺ NS and 60ሺ+ SS) አድል የተሰጣቸው ተማሪዎች ውጤታቸው ዝቅ ባለበት የት/ት አይነቶች ላይ የማካካሻ ትምህርት ይማራሉ። የሚማሩት ግን ዩኒቨርስቲ ገብተው ነው። ከዛ በድጋሚ ይፈተናሉ እና ካለፉ እዛው ዩኒቨርስቲ 1ኛ አመት ይቀጥላሉ። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አሰራር ልያወጣ ነው። በዚህም መሰረት Freshman Course ልቀር ይችላል። ኮሌጅ ላይም አዲሱ አሰራር ይተገበራል። ዝርዝር መረጃ በቅርቡ ይደርሱናል። ሌሎች 700ሺ ተማሪዎች TVET(ቴክንክና ሙያ) ላይ ገብተው ድፕሎማ ይማራሉ ተብሏል። የቻናላችን ሊንክ👇 https://t.me/+B4iu_KaLsiNjYzc8 https://t.me/+B4iu_KaLsiNjYzc8
Jan 30, 2023