ሰላም ሰወች ሁለት ምርጫ ቢሰጣቹ መፅሐፍ ቅዱስ ወይም ቅዱስ ቁረሃን ተሰቶቹ ወይ ይህን መፅሐፍ ቅደዱ አልያም አንድ ማታቁት ሰው ሽጉጥ ተደቅኗበት እሱን እንገለዋለን ብትባሉ ማንን ታድናላቹ?ለምን? ሰወችዬ ጥያቄውን ያቀረብኩት እንድንማማርበት ነው። በጣም ያለፍኩ ለመሰላቹ ከወዲው ይቅርታ🙏🙏🙏
Jan 30, 2023በአዋቂ ደረጃ አልተማርኩትም (በማስረጃ የሚያርመኝ ሙስሊም ካለ እቀበላለሁ) ይህን ይዘን እኔ ቁርአኑን በቃሌ ስለያዝኩት ሰውየውን አድኜ ቁርአኑን ደግሜ እጽፈዋለሁ¡ (ምድር ላይ የቀረ ቁርአንና ቁርአንን የሸመደደ ሰው ከሌለ ነው። :)) ቁርአኑ እንደነገረኝ ከሆነ አንዲትን ነፍስ ያዳነ ሁሉንም ሰው እንዳዳነ ስለሚቆጠር (5:32) ሰውየውን አድናለሁ።
Jan 30, 2023