Selam ASTU ena AASTU lemegbat mifeten sw lela university medeba wst aygebam ende
Jan 30, 2023Yeah, If... passed the exam they gave ምደባ ውስጥ አይካተትም!! Unless ካላለፈ ግን በNormal ምደባ ሌላ ግቢ ይመደባል።
Jan 30, 2023Selam ASTU ena AASTU lemegbat mifeten sw lela university medeba wst aygebam ende
Jan 30, 2023Yeah, If... passed the exam they gave ምደባ ውስጥ አይካተትም!! Unless ካላለፈ ግን በNormal ምደባ ሌላ ግቢ ይመደባል።
Jan 30, 2023Awon aygebamm
Jan 30, 2023https://t.me/EAES_bott #ጠቃሚ_መረጃ በ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና በተፈጥሮ ሳይንስ የትምህርት መስክ ወስደው ውጤት አምጥተዋል? አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሚገባው የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ከተገለጸ በኋላ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች የመመዝገቢያ ነጥብ ቆርጠው ሲያሳውቁ ነው። ወደ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎቹ ለመግባት ተቋማቱ የሚሰጡትን የመግቢያ ፈተና በመውሰድ አመሪቂ ውጤት ማምጣት ያስፈልጋል፡፡ ወደ ሁለቱ ዩኒቨርሲቲዎች በምርጫ ወይም በምደባ መግባት አይቻልም፡፡ በሁለቱ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ከኮመን ኮርሶች በስተቀር የማህበራዊ ሳይንስ ትምህርቶች አይሰጡም፡፡ https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott
Jan 30, 2023Aw astu tafeteneh kalefk lela university atemadabem kalalefk temadabaleh
Jan 31, 2023Eza tefetno yalefe sew lela gbi aymedebm gn kaltesaka mengst bemimedbew uv memar ychlal
Jan 30, 2023