#religion
ፀበል ጠጥተን ምናምን ለምን ቶሎ ሽንታችን ይመጣል የኔ ወደቤት ስሄድ መንገድ ለይ ነው የሚመጣው የኔ ብቻ ነው? ምክንያቱስ 😊
Jan 29, 202314 engagements
ፀበል ጠጥተን ምናምን ለምን ቶሎ ሽንታችን ይመጣል የኔ ወደቤት ስሄድ መንገድ ለይ ነው የሚመጣው የኔ ብቻ ነው? ምክንያቱስ 😊
Jan 29, 2023Because healing also works in a normal physiological way
Jan 30, 2023እኔ ብቻ ነው ያልገባኝ?
Jan 30, 2023ጸበል የሚያድን ውሃ፥ ቄስም ምድራዊ መልአክ ነው። ቄስን ብትወጋ እንደ ሰው ይሞታል፥ ጸበልንም ብትጠጣ እንደ ውሃ ታወጣዋለህ። ለነገውኑ አጉል መመራመር ውስጥ አትግባ
Jan 30, 2023Simeslegn Endew wuha komen bezat yalew fluid selemnwesd new. Komen senteta pressure yalew flow yihonal acccourding to our anatomy and gravity
Jan 30, 2023I just I can't 😂😂😂😂💀💀
Jan 30, 2023Ororororiroro chirash mn ayinet titake nw
Jan 30, 2023postpill ምናምን ብዬ አልጠየኩም ቢያንስ
Jan 30, 2023መንፈስ ስላለብህ ነው🙄
Feb 04, 2023Ende wuha sile hone newa🙄🤣🤣
Jan 30, 2023Bro ጠጣና እየው እንደዛ ካልሽ
Jan 30, 2023