slm አሁን 12ተኛ ውጤት አልመጣልኝም(315) እና የ crypto,forex trade ሚያስተምር ሰው ወይም ት/ቤት ካወቃችው 🙏🙏 ዋጋውንም 🙏🙏🙏
Jan 29, 2023ብሮ ውጤትክ ተጠጋግቶ ሊመጣ ይቻላል ግን trade ብትማር አሪፍ ነው Trade አሁን አብዛኛው utub cahnnel ወጥ አይደሉም ዝም ብለው ናቸው ጥሩ mentorship ፕሮግራም ፈልግ በአማረኛ አብርሃም የሚባል ልጅ አለ በጣም ጀግና ነው ወላ ባሁኑ feb14 ይጀምራል 3rd round mentorship utub channel'ም አለው https://youtu.be/asL_TFo7moE https://t.me/ETCLibrary Promotion እየሰራው እንዳይመስልህ ብዙ ሰው ጠይቅ ስለሱ
Jan 30, 2023