ማለፊያ ነጥብ እና ዩኒቨርስቲ መግቢያ ነጥብ የተለያዩ ነገሮች ናቸው። ማለፊያ ነጥብ ማለት የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ወስዶ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ ለመማር ብቁ የሆነ ማለት ነው። ያ ማለት 50% እና ከዚያ በላይ ማለት ነው። ከዚያ በታች ያመጣ በማንኛውም ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውስጥ ለመማር ብቁ አይደለም ማለት ነው። ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ማለት ደግሞ ማለፊያ ነጥብ(>50%) ካመጡት ውስጥ እንደ ሃገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመቀበል አቅም ተወዳድረው ከፍተኛ ነጥብ ያላቸው በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚማሩበት ነጥብ ማለት ነው። If 900,000 students were examined and 300,000 scored a pass mark >50% and the capacity of the universities is 150,000 then the top 150,000 out of the 300,000 will join the governmental universities and the rest 150,000 will have the opportunity to join private higher education institutions the rest 600,000 will have to be re-examined to join higher education institutions or will have to join technical and vocational institutions. Whereas if 900,000 and 100,000 scored pass mark and the capacity is 150,000 the 100,000 will join the universities and the 50,000 spots will be left open. And the rest 800,000 should be re-examined and score>50% to join higher education institutions be it private ir governmental.
Jan 30, 2023