ሰላም ሁሉም ሴቶች sexual,relationship ብለው ከጠየቁ በቃ ታማኝ ወንድ ጠፋ ነው ሚሉት የኔ ጥያቄ 1 የእውነት ወንዶች ታማኝ አይደለንምን? 2 ካሎንስ ለምን እንዲ ሆንን? 3 ሴቶችስ ታማኝ ናቸውን?
Jan 29, 2023ሁለታችንም ታማን አይደለንም ማንም ማንም ላይ ጣቱን አይቀስርም
Jan 30, 2023ሰላም ሁሉም ሴቶች sexual,relationship ብለው ከጠየቁ በቃ ታማኝ ወንድ ጠፋ ነው ሚሉት የኔ ጥያቄ 1 የእውነት ወንዶች ታማኝ አይደለንምን? 2 ካሎንስ ለምን እንዲ ሆንን? 3 ሴቶችስ ታማኝ ናቸውን?
Jan 29, 2023ሁለታችንም ታማን አይደለንም ማንም ማንም ላይ ጣቱን አይቀስርም
Jan 30, 20231)👀 ምን አይነት ጥያቄ ነው ? ...ታማኝነት የፃታ ጉዳይ አይደለም እኮ! 2) 3)🙁 ደሞ ወንዶች ሴቶች እያሉቹ አትጠይቁ ከጠየቃችሁም ሁላችንም የምንጋራው ነገር መሆን አለበት "ታማኝነት" ደሞ የስነምግባር ጉዳይ እንጂ ፆታ ምንም አይመለከተውም እዚጋ!
Jan 30, 20231. It depend upon the guy or the person andu sla atefa or ke gmash belay yalut tamagn sla alhonu hulum ncahew malet aychalm there is some of them arif yehonut. 2.🤷♀esu lewendochu ykmt maybe becuz u love ur girl and the one for all taking it like wasting time. 3.the same to the men's tamagnm alu yalhonum alu hulum and new malet aychalm
Jan 30, 20231 relatively ke set compare sedereg betefetro male are not honest like girls 2 Wend selhonen ... God knows 3 except some females those who thinks with their ass majority of them are honest up to death no no not up to death bezaw lek kahadi nachew don forget that 😂😂 they give u red card if they get better choice ( things ) that's the worst part of them
Jan 30, 20231 ታማኝ ነን or አደለንም ብሎ መናገሩ ሊከብድ ይችላል mostly gn እኛ ወንዶች ከሴቶች በበለጠ እምነት ይጎለናል ብዬ አስባለው plus ሴቶችን የምንፈልጋቸው ለምንድነው የሚለው ጥያቄ በራሱ ያን ይነግርሀል በአጭሩ እንደየሰዉ or እንደየወንዱ ይለያያል 2, እንደየሰዉ ስለሚለያይ ምክንያት ማስቀመጥ is very tough 3 አንድ ነው bro ማንም ታማኝ አደለም ወንዶችም ሴቶች maybe ታማኞችም አሉ (not maybe 100% አሉ) የሴቶች ግን ሁሉንም በአንድ judge ለማድረግ ከመፈለግ ይሁን ባላቅም አንዱ ወንድ መጥፎ ከሆነባት ሁሉንም በዛ መነፅር የማየት እሳቤ አለ plus r/shipu lay ሴቱዋም ወንዱም ቢጎዱ social media ላይ ወጥቶ የመናገር ዝንባሌ ስላላቸው mostly ወንዶችን ብቻ ታማኝ ያለማድረግ perspective አለ but that's wrong ሳጠቃለው ወንዶች sexually senesetive ናቸው ሴቶች ደግሞ ገንዘብ ላይ so ሁለቱም ጀንደሮች ለነዚ ነገሮች ሲሉ or በነዚህ ምክንያት or whatever ብቻ በነዚህ ተያያዥ ምክንያቶች ታማኝነታቸውን ሊያጡ ይችላል so it's hard to judge their loyalty b/c their loyalty depends on something
Jan 30, 2023Kafekerachu titamenalachu kalafekerachu atitamenum loyal bithonum yehone mitagegnut neger kale ....lmn lemilew demo wend lij ande afkro ketegoda bewala completely Lela sew nw mihonew...🙃 Le sostegnaw gn lelochun setoch balakm ene loyal ngn to death👐
Jan 30, 20231Ere tamangn nachu hoo yhe eko fact new😁 Yaw 2tegna memles ayxebeqbgnm 3 demo setoch tamangn nachew meselegn
Jan 30, 20231) ታማኝ ልሆንላቸው ያስፈልገኛል ወይም ታማኝ እንድሆንላቸው ይፈልጋሉ ከምላቸው ሰዎች በስተቀር ሌሎሽ እንዲያምኑኝ አልፈልግም። ለምታመንላቸው ሰዎች ግን ታማኝ ነኝ። 2) ልለፈው 3) ወንድም ሆነ ሴት መታመን ጾታ ላይ የተመሠረተ አይደለም። ሴት ታማኝ ናት ብለህ ጉድህን ሁሉ ለሴት የምትዘረጥጥ ከሆነ ትበደላለህ። መታመን ያለባትን ደሞ ካስጎደልግክባት እንደዛው። ሲጀምር በሰው መታመን መመረጥ እንደመሆኑ የምታምነውን ሰው በሰከነ መንፈስ መምረጥ አለብህ።
Jan 30, 2023Ene tamagn negn! Sew laytamen michlew be bzu meknyat nw. Until we cheat we all are trustworthy 🤷
Jan 30, 2023One of my friend said we guys can't be loyal when it comes to relationship. It's in our blood, either we show it or we hide it. N mind u this guy is considered as good with the outside. I got a lot of guy friends buy all of them are not near loyal but seems to the one see the from the outdoor. Tnks to them I never believe anyone and got in to the rn staff
Jan 30, 2023Ante temagn aydelam malet Lela wend aydelam aydelam, setochm beza lik anten yegatemech aydelachm . malet Lela aydelachim malet aydelam.... Wyne be aydelam cheraskuh Eko
Jan 30, 2023