ዛሬን መኖር ማለት ለኔ ❝ሞት ማለት ለኔ How many times death come to me and we have እእ taken each other...እእእ together❞ ብለዋል አንዱ ተጫዋች 😂 ወደ ቁም ነገሩ ስንመጣ ግን ዛሬን መኖር ማለት ዛሬ ላይ መፈንጠዝ ወይም ደግሞ ነገን ከሀሳብ መንቀፍ መሆን የለበትም። I think today has a value because of my past, and so I have to live today to make tomorrow valuable. የዛሬ ምንዛሬ ነገ ነው። And whether I live tomorrow or not, I think I still should work hard for tomorrow while playing hard today. The beauty's in the Balance. Imagine if someone told you that you'll die tomorrow. Everything you do will be affected by that knowledge. ወይ ወደ ፍስሀ ቁርጥ ቤት ትሄዳለህ ወይ ደግሞ ንስሀ ትገባለህ። ስለዚህ እንደኔ እንደኔ ዛሬን መኖር ማለት "ለነገ እየለፋው ዛሬን ልመንዝር" ማለት ነው። ጥሩ ጥያቄ 👍🏾 መልካም አዳር!
Jan 29, 2023