የሌላ እምነት ተከታዮች ሰሞኑን የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ላይ በተፈጠረው ነገር ምን ተሰማችሁ ?
9 votes
የሌላ እምነት ተከታዮች ሰሞኑን የኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ላይ በተፈጠረው ነገር ምን ተሰማችሁ ?
9 votes
ለእንድኔ ላሉ መሃል ሰፋሪዎች በጣም ከፍቶናል። ነገ በመንፈስ ቅዱስ መታረቃቸው ለማይቀር በሁለት ወገን ሲወጋገዙ እኛ በማን ስም እንቀድስ? ማንንስ ተቀብለን ማንን እናውግዝ? እኔ የተሰማኝ ስሜት አንድ ህጻን ልጅ እናትና አባቱ በፊቱ ሲጣሉ የሚሰማውን ስሜት ያህል ነው። ሁኔታዎችን ሰክነው ማረጋጋት እየቻሉ በመንፈሳዊ ሰይፍ ከተዘረጋጉ በኋላ ምእመናንን ተረጋጉ ይሉናል። No doubt we are in Great Spiritual depression.
Jan 30, 2023አልተሰማኝም በሚለው ይስተካከልልኝ የኔ አስተያየት ስለሆነ...mikniyatum yemimeleketew enesun nw mean እነሱ መሃል የተፈጠረውን ራሳቸው ናቸው መፍታት ያለባቸው እንጂ የኛ ጣልቃ ገብነትም ሆነ አስተያየት የሚያስፈልጋቸው አይመስለኝም so yemayagebagnen neger detail lawkem alfelekum ስለማላውቀው ነገር ደሞ ahun lay mnm lisemagn aychelm gn yetefeterew ngr metfo kehone I'm sorry this is happening to you guys tiru kehone demo ketlubet👍
Jan 30, 2023muslim negn tik tok lay bezu negerochin aychalehu wellahi yehone chinket west eskegeba new yedeberegn. alakem becha selamun yamtalachihu
Jan 30, 2023Cause i don't give asht
Jan 31, 2023ምክንያቱም የእኔ ፍላጎት በብሔር እንድትከፋፈሉ ሳይሆን በተከበረው ሀይማኖታቹ የተሰገሰገው ጌታ ኢየሱስን የሸፈነ ተረት እንዲወገድ ነበር።
Jan 30, 2023Yeale vote auhonm sla ale new gn mndnew yetfetrew mnm yelsmam ale eko btasredu
Jan 30, 2023Yea
Feb 03, 2023Mn tefetro new gn🙄
Jan 30, 2023የእጃቹን ነዉ ያገኛቹት ይበላቹ
Jan 30, 2023