In my school there are 3 students only
Jan 29, 2023In my school there are 3 students only
Jan 29, 20231. የተማሪዎች አማካይ ውጤት በየትምህርት አይነቱ፤ አጠቃላይ መረጃ፡- ፈተና የተፈተኑ ብዛት-----908,256 ናቸው፡፡ አማራ………..30.37% ኦሮሚያ…..…27.96% ደቡብ………..28.17% ሀረሪ…………32.88% አዲስ አበባ----38.46% ደሬደዋ--------31.42% ሲዳማ---------28.34% 2. ከ50% እና በላይ ያስመዘገቡ ተማሪዎች ብዛት ከተፈተኑ መካከል (እንደ ሀገር ያለፉ 29909 (3.3%) ናቸው አማራ………ከ246,675 መካከል 8,810 ((3.6%) ኦሮሚያ…..…327,737 መካከል 6,407 (2.0%) ደቡብ………..ከ127,345 መካል 2,533 (2.0%) ሀረሪ…………ከ1,849 መካከል 194 (10.5%) አዲስ አበባ----ከ47,980 መካከል 9,491 (19.8%) ደሬደዋ-------- ከ3,726 መካከል 250 (6.7%) ሲዳማ---------ከ53,478 መካከል 1247 (2.3%) 3. ተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 እና በላይ እንደ ሀገር 263 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አማራ………70 ተማሪዎች ኦሮሚያ…..…51 ተማሪዎች ደቡብ………..6 ተማሪዎች ወላይታ...........4 ተማሪዎች ሀረሪ…………1 ተማሪዎች አዲስ አበባ----117 ተማሪዎች ደሬደዋ-------- 2 ተማሪዎች ሲዳማ---------8 ተማሪዎች 4. ማህበራዊ ሳይንስ ከ500 እና በላይ እንደሀገር 10 ተማሪዎች ያስመዘገቡ ሲሆን ከዚህ ውስጥ አማራ………1ተማሪ አዲስ አበባ----8 ተማሪዎች ደሬደዋ-------- 1 ተማሪ 5. ሁሉንም ተማሪዎች 100% ያሳለፉ ት/ቤቶች 7 ትምህርት ቤቶች ሲሆኑ ከነዚህ ውስጥ ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ባሕር ዳር ስቲም ት/ቤት ጎንደር ኮሙኒቲ ስኩል ወላይታ ሊቃ ት/ ቤት አዳማ ኦዳ አዳሪ ት/ ቤት ናቸው። 6. ከፍተኛ ውጤት (የዓመቱ ሰቃይ) ከአማራ ክልል ደሴ ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ ሚኪያስ አዳነ 666 አስመዝግቧል። https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott https://t.me/EAES_bott
Jan 29, 20238 students only in Future talent school
Jan 29, 2023Hello, Can you tell me your School code, I want it. Urgent.
Apr 03, 2023Egna tmrt bet eskawn 5 temari ke 600 belay yametu aychalw
Jan 29, 2023Please answer guys
Jan 29, 2023in my school there are a lot even 600 bet 9 mnamn ale
Jan 29, 2023Bezih se@ yihe yiteyekal....miteyekew ke300-350 yametutn new enji.....koy koy alfehal/alfeshal ende🤨🤨
Jan 29, 2023You can calculate from the percents how many scored which point (by calling into Question how many votes there are) and get an insight from this How it could be, as a Nation.
Jan 29, 2023