አረ ውይይይይይይ እኔስ ማበዴ ነው በቃ እውር ወንድ ፈልጉልኝ ባል የሚሆን ታማኝ ልበ ብርሀን የሆነ ከምንም በላይ ሀይማኖተኛ (ኦርቶዶክስ ) እኔ የሚያዩትን አልቻልኳቸውም ዞር ሲሉ ሌላ ሴት ላይ ማፍጠጥ ለ ሴክስ መቸኮል ጊዜያዊ ስሜት ማብረጃ ብቻ ፍቅር የሚባል ነገር ምንም የማይገባቸው ምንድነው ሚሻለው ??
Jan 28, 2023ወንዱ እኮ ብቻውን አያብድም እህቴ ማንን አይቶ መሰለሽ ሚሳሳተው??? ጥፋቱ ከወንዱም ከሴቱም ነው ሴቱን neutral አታድርጊ Action ሚፈጠረው Reaction ሲኖር ነው 😉
Jan 29, 2023