Rastafari-17
#music
Hey guys የምታውቁት ካላችሁ ተባበሩኝ የAudio music ማዳመጫ App ነው እና አንድ ዘፈን ከፍታችሁ በመሀል ሌላ ዘፈን ስትቀይሩ የመጀመሪያውን ዘፈን ድምፅ እየቀነሰ የቀየራችሁትን ደግሞ እየጨመረ የሚመጣ App አለ ስሙን እረስቼው ነው ለመልሳቹ Yimechachu🫡
Jan 28, 20236 engagements
Hey guys የምታውቁት ካላችሁ ተባበሩኝ የAudio music ማዳመጫ App ነው እና አንድ ዘፈን ከፍታችሁ በመሀል ሌላ ዘፈን ስትቀይሩ የመጀመሪያውን ዘፈን ድምፅ እየቀነሰ የቀየራችሁትን ደግሞ እየጨመረ የሚመጣ App አለ ስሙን እረስቼው ነው ለመልሳቹ Yimechachu🫡
Jan 28, 2023Any Music App I use has had that feature, so I assume most music players work like that. Get into Settings and allow the Cross Fade feature. Hope this helped. Good Day!
Jan 29, 2023Any music player west setting bemastekakel endeza madreg techelaleh
Jan 29, 2023Jet audio plus app
Jan 29, 2023AIMP
Jan 29, 2023Am player
Jan 29, 2023Spotify ( free yseral)
Jan 29, 2023